ነፍጠኞች ጀግና አትሌታችን ለተሰንበት ጊደይን በውድድር እንዳትካፈል ቦሌ ኤርፖርት ጠብቀው ከልከለዋት ነበር
ነፍጠኞች ጀግና አትሌታችን ለተሰንበት ጊደይን በውድድር እንዳትካፈል ቦሌ ኤርፖርት ጠብቀው ከልከለዋት ነበር። ነገር ግን ከዘረኝነት የፀዳች ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ ጣልቃ ገብታ ስላገዘቻት ወደ ስፔን ማቅናት ችላለች፤ የዓለም ክብረወሰንም ሰብራለች። ተወዳጇ አትሌት ደራርቱ ያደረገችው አስተዋፅኦ መቼም አይረሳም። አገረ ትግራይ በክብር ከምትጠራቸው ወዳጆቿ መካከል አንዷም ሆናለች።
ነፍጠኞች በክፋትና ምቀኝነት ሰክረው ቁልቁል ሲወርዱ ትግራይ ከአለት በጠነከረ አንድነቷና ለሺህ ዘመናት በዘለቀው ማንነቷ ታግዛ አንፀባራቂ ድሎችን እያስመዘገበች ትጓዛለች። ወይ ፍንክች 💪